ወላይታ ሶዶ የአይነስውራን ት/ቤት

የኢትዮጵያ አይነስውራን ብሄራዊ ማህበር በስሩ በሚገኘው እና በልዩ ስሙ ኦቶና ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ በሚገኘው ወላይታ ሶዶ ልዩ የአይነስውራን ት/ቤት በኩል በየአመቱ አንድ መቶ ለሚሆኑ ታዳጊዎች ከሙዋለ ህጻናት ጀምሮ እስከ ስድስተኛ ክፍል ድረስ ትምህርት እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡%e1%8d%bb