ክፍል 2፣- የጃውስ አጫጫን እና ክራክ አደራረግ

በክፍል 2 ኢናብ ቴክ ፖድካስት፣ በዜና ጊዜ በጃውስ 2021 የተጨመሩ አዳዲስ ነገሮችን እንነግራችኋለን። አዲስ ስለተለቀቀው ዊንዶውስ 11 የተባሉ ነገሮችን አካተናል። በኮምፒውተር ክፍል ደግሞ ስለጃውስ አጫጫን እና ክራክ አደራረግ አጠር መጠን ያለች ማሳያ አቅርበናል። በመጨረሻም፣ የኮምፒውተርን አመጣጥ ታሪክ መተረክ ጀምረናል። ጃውስን ለመጫን የሚያስፈልጉ ፋይሎችን ከሚከተሉት ሊንኮች ያውርዱ። ጃውስ 32 ቢት ኢንስቶለር...

ክፍል 1፣- ኤንቪዲኤን መጫን እና ሴቲንጎቹን ማስተካከል

በኢናብ ቴክ ፖድካስት ክፍል አንድ፣ በኤንቪዲኤ ክለሳ ወይም ቨርዥን 2021.1 እና ቨርዥን 2021.2 የተጨመሩ ነገሮችን እንዲሁም በ17 ደቂቃ ውስጥ 100% ቻርጅ ስለሚያደርገው ስልክ ዜናዎች የተነገሩ ሲሆን የኤንቪዲኤ አጫጫን እና ወሳኝ የሆኑ ሴቲንጎችን እንዴት እንደምናስተካክል በተግባር የምናሰማበት ክፍል አለው። በመጨረሻም በሞባይላችን ከሙዚቃ ውስጥ የማንፈልገውን ክፍል እንዴት አድርገን ቆርጠን እንደምናወጣ እና...
Skip to content