በኢናብ ቴክ ፖድካስት ክፍል አንድ፣

በኤንቪዲኤ ክለሳ ወይም ቨርዥን 2021.1 እና ቨርዥን 2021.2 የተጨመሩ ነገሮችን እንዲሁም በ17 ደቂቃ ውስጥ 100% ቻርጅ ስለሚያደርገው ስልክ ዜናዎች የተነገሩ ሲሆን የኤንቪዲኤ አጫጫን እና ወሳኝ የሆኑ ሴቲንጎችን እንዴት እንደምናስተካክል በተግባር የምናሰማበት ክፍል አለው።
በመጨረሻም በሞባይላችን ከሙዚቃ ውስጥ የማንፈልገውን ክፍል እንዴት አድርገን ቆርጠን እንደምናወጣ እና የምንፈልገው አጭር ክፍል ለምሳሌ ለስልክ ጥሪ፣ እንዴት አድርገን ቆርጠን እንደምናዘጋጅ የሚያሳይ ዝግጅትም አለበት።
በዝግጅቱ የተጠቀሱትን ማለትም ኤንቪዲኤን ከዚህ ያውርዱ።
የaudio vidio manager የተባለውን አፕ ደግሞ እዚህ ያውርዱ።

Play
Play
Skip to content