Play
download the episode

ክፍል ሰባት _ በሪፐር ድምጽን ማርተእ፣ መቅረጽ እና ድምጽ መለወጫዎችን መጨመር

በቴክኖሎጂ ዜናዎች፣ ኔትፍሊክስ የተሰኘው በኦንላይን አዳዲስ ፊልሞችን በማሳየት የሚታወቀው ኩባንያ በደቡብ ኮርያ ያሰራጨው ፊልም የአንዲት ግለሰብን ስልክ ቁጥር በማካተቱ በግለሰቧ ላይ ስለተፈጠረው ችግር፣ የኢትዮጵያ ኮሚውኒኬሽን ባለስልጣን ለ3ኛው የቴሌኮም ኩባንያ ፈቃድ ጨረታ ሊያወጣ ስለመሆኑ እና ሌሎች ዜናዎችን አካተን አቅርበናል።
በኮምፒውተር አጠቃቀም ክፍል ደግሞ ስለሪፐር አጠቃቀም የመጨረሻ ክፍል ድምጽን እንዴት መሰረዝ እና ማስተካከል እንደሚቻል፣ ድምጽን እንዴት እንደምንቀርጽ እንዲሁም የጨረስነውን ስራ እንዴት ወደተለመዱት የሙዚቃ ፋይሎች እንደምንቀይር እናሳያችኋለን።
በፖድካስቱ ከተጠቀሱት ሪፐር ቨርዥን 6.53ን ከዚህ ያውርዱ።

Skip to content