ክፍል አራት- ኤምፒ3 ዳይሬክትን በመጠቀም ከብዙ ትራኮች ማስታወቂያ በአንድ ጊዜ ቆርጦ ማውጣት
ክፍል አራት፣ በኤምፒ3 ዳይሬክት ከት ከብዙ ትራኮች በአንድ ጊዜ ማስታወቂያዎችን መቁረጥ በዜና ጊዜ፣ ቢንግ በተሰኘው ሰርች ኢንጅን ጉግል አንደኛ ደረጃ ተፈላጊ ቃል ስለመሆኑ፣ በአውሮፓ ዩኤስቢ ሲ የተባለው ቻርጀር አስገዳጅ ይደረጋል መባሉ፣ በአመቱ መጀመሪያ አፕል ወደ ገበያ ስላወጣቸው አራቱ የአይፎን አይነቶች፣ ማይክሮሶፍት ኦፊስ 2021 የሚባል ቨርዥን ስለመልቀቁ እና ሌሎች ቴክኖሎጂ ነክ ወሬዎችን እናወራችኋለን። በኮምፒውተር አጠቃቀም ክፍል … Continue reading