ኢናብ ቴክ ፖድካስት – ክፍል ስድስት _ የሪፐር መሰረታዊ ሴቲንጎች ማስተካከል እና ድምጽን ማስገባት

ክፍል ስድስት _ የሪፐር መሰረታዊ ሴቲንጎች ማስተካከል እና ድምጽን ማስገባት በዜና ጊዜ፣ በኤንቪዲኤ 2021.3 ስለተጨመሩ አዳዲስ ነገሮች፣ በደቡብ ኮርያ ለህጻናት ተከልክሎ የነበረው የኦንላይን ጨዋታዎች ገደብ መነሳቱ እና ሌሎች የቴክኖሎጂ ወሬዎችን አወራችኋለሁ። በኮምፒውተር አጠቃቀም ክፍል ደግሞ ከቀድሞው ኤፒሶድ የቀጠለ የሪፐርን መሰረታዊ ሴቲንጎች እንዴት እንደምናስተካክል እና ድምጽ ወደ ሪፐር እንዴት እንደምናስገባ እንመለከታለን። በፖድካስቱ ከተጠቀሱት ሪፐር ቨርዥን 6.52ን … Continue reading

Saturday March 26th, 2022 Podcasts

ክፍል አምስት፦ ሪፐርን ማስተዋወቅ እና አጫጫኑ

ክፍል አምስት፣ ሪፐርን ማስታወቅና አጫጫኑ በዜና ጊዜ፣ ቴሌግራም በአንድ ቀን ብዙ ተጠቃሚዎችን በመመዝገብ ሪከርድ መስበሩን እና በጃውስ 2022 ስለተጨመሩ አዳዲስ ነገሮች እናወራችኋለን። በኮምፒውተር አጠቃቀም ክፍል ደግሞ ሪፐር ስለተባለው አፕሊኬሽን ማስተዋወቂያ እና ስለአጫጫኑ መግለጫ ይቀርባል። በፖድካስቱ ከተጠቀሱት ሪፐር ቨርዥን 6.11ን ከዚህ ያውርዱ። ሪፐር ቨርዥን 6.51ን ከዚህ ያውርዱ።… Continue reading

Saturday March 19th, 2022 Podcasts
Skip to content