ኢናብ ቴክ – ክፍል ስምንት _ ቡክወርም

ክፍል ስምንት _ በቡክወርም መጽሀፍትን ማንበብ፣ ተደራሽ ያልሆኑ የአማርኛ ጽሁፎችን ጨምሮ በቴክኖሎጂ ዜናዎቻችን፣ ቲክቶክ የተሰኘው የሞባይል ቪዲዮ መመልከቻ አፕሊኬሽን ከነጉግል ስለመብለጡ፣ አፕል ኩባንያ ወደ ገበያ ስላወጣው አዲስ ስልክ፣ የቀድሞው የአሜሪካ ፕረዚደንት ስላስጀመሩት አዲስ የማህበራዊ መገናኛ እና ሌሎችም ቴክኖሎጂ ነክ ወሬዎች እንነግራችኋለን። በኮምፒውተር አጠቃቀም ክፍል ቡክወርም ስለተሰኘ የዲጂታል መጽሀፍትን በስክሪን ሪደር አማካይነት ለማንበብ የሚያስችል እና ሂደቱን … Continue reading

Saturday April 9th, 2022 Podcasts

ኢናብ ቴክ ክፍል 7 – በሪፐር ኦዲዮን ማርተእ፣ መቅረጽ እና ድምጽ መለወጫዎችን መጨመር

ክፍል ሰባት _ በሪፐር ድምጽን ማርተእ፣ መቅረጽ እና ድምጽ መለወጫዎችን መጨመር በቴክኖሎጂ ዜናዎች፣ ኔትፍሊክስ የተሰኘው በኦንላይን አዳዲስ ፊልሞችን በማሳየት የሚታወቀው ኩባንያ በደቡብ ኮርያ ያሰራጨው ፊልም የአንዲት ግለሰብን ስልክ ቁጥር በማካተቱ በግለሰቧ ላይ ስለተፈጠረው ችግር፣ የኢትዮጵያ ኮሚውኒኬሽን ባለስልጣን ለ3ኛው የቴሌኮም ኩባንያ ፈቃድ ጨረታ ሊያወጣ ስለመሆኑ እና ሌሎች ዜናዎችን አካተን አቅርበናል። በኮምፒውተር አጠቃቀም ክፍል ደግሞ ስለሪፐር አጠቃቀም … Continue reading

Saturday April 2nd, 2022 Podcasts
Skip to content