Ethiopian National Association of the Blind
(ENAB)

የኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማኅበር
(ኢ.ዓ.ብ.ማ.)

Welcome to Ethiopian National Association of the Blind

The Ethiopian National Association of the Blind (ENAB) was established in 1960 with its major objective to advance the respect of the universal human rights, equal opportunities and full participation of blind Ethiopians.

ENAB is the first association of persons with disability in Ethiopia; it has more than 17,000 active members and 31 branch offices in 6 regions and 1 administrative city. In its sixty three years of operation, it has been performing various activities, among which education is the one that the association is highly engaged in.

 

ENAB in collaboration with AFUB Human Right project, conducted 3 days training on grant proposal development for 22 staff, board members,

Event participation Report.

ENAB participated on FENAID’s annual event on community awareness-raising which took place this year at the National Theatre on July 15. It featured a variety of handicrafts made by people with intellectual disabilities as well as entertainment performances performed by people with intellectual disabilities.

Training on project cycle management

In January 2023, ENAB signed agreement with African Union of the Blind (AFUB) and launch a project entitled “AFUB Human Right Project” which is funded by Swedish Association of the Visually Impaired (SRF). The overall purpose of the project is increase the capacity of ENAB to promote human rights and equal opportunities of persons with visual impairment using the CRPD, agenda 2023 and other relevant human right instruments as advocacy tools.

As per the project planned activities, ENAB in collaboration with AFUB human right project, conducted 3 days training on project cycle management for 23 staff and board members. The training was conducted at Soramba Hotel from July 03 to July 05.

ባለፉት ስድስት ወራት ሲደረግ የነበረው የኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማኅበር (ኢ.ዓ.ብ.ማ) የቅድመ ምርጫ፣ የምርጫና ድህረ ምርጫ እንቅስቃሴ በዛሬው እለት (ግንቦት 27, 2015 ዓ.ም) በተደረገው ቃለ-መሀላ 16ኛ የማኅበሩ ቦርድ ለ17ኛ ቦርድ ሥልጣኑን በማስረከብ ተጠናቋል፡፡

ባለፉት ስድስት ወራት ሲደረግ የነበረው የኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማኅበር (ኢ.ዓ.ብ.ማ) የቅድመ ምርጫ፣ የምርጫና ድህረ ምርጫ እንቅስቃሴ በዛሬው እለት (ግንቦት 27, 2015 ዓ.ም) በተደረገው ቃለ-መሀላ 16ኛ የማኅበሩ ቦርድ ለ17ኛ ቦርድ ሥልጣኑን በማስረከብ ተጠናቋል፡፡  

የኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር የማራካሽ ስምምነትን አስመልክቶ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በአዲስ አበባ ወርክሾፕ አካሄደ።

የኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር የማራካሽ ስምምነትን አስመልክቶ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በአዲስ አበባ ወርክሾፕ አካሄደ። በአውደ ጥናቱ ላይ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን እና ከኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር የተውጣጡ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።

17ኛ ዙር ጠቅላላ ጉባኤ ኣንደኛ መደበኛ ስብሰባ ግንቦት 12 እና 13 , 2013 ዓ.ም ተከናውኗል።

ማህበራችን በመተዳደሪያ ደንቡ መሰረት በየ 4 አመቱ ምርጫ የሚያከናውን ቢሆንም በኮቪድ 19 እና በጸጥታ ችግር ምክንያት ምርጫው ለ 1 አመት ተራዝሞ በዚህ አመት ተከናውኗል፡፡ እንደዚያም ሆኖ የምርጫ ክንውኑ ፈጥኖ ባለመጠናቀቁ እና በአንዳንድ አካባቢዎች የጸጥታው ሁኔታ አስተማማኝ ባለመሆኑ የበጀት አመቱ በገባ በሶስት ወወራት ውስጥ መካሄድ የነበረበት የጉባኤው ስብሰባ ሳይካሄድ ዘግይቷል፡፡ ይህም ችግር አስተማማኝ ያልሆነው የጸጥታ ሁኔታ በመቀጠሉ ለደህንነት ቅድሚያ በመስጠት የጉባኤ ተወካዮችን በአየር አጓጉዞ ስብሰባውን ለማከናወን የተለያዩ አካላት የገንዘብ ድጋፍ ተጠይቀው ለማግኘት እስኪቻል ተጨማሪ ቀናትን ወስዶ የጉባኤው ስብሰባ ግንቦት 12 እና 13 2015ዓ.ም በአዳማ ከተማ ሊካሄድ ችሏል፡፡
ጉባኤው ከያዛቸው 13 አጀንዳዎች መካከል አንደኛውን ለስራ አመራር ቦርዱ ውክልና ሰጥቶ በ12ቱ ላይ ወሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ በዚህ ውስጥ የክንውን እና በውጭ ኦዲተር የተመረመረ የኦዲት ሪፖርቶችን እንዲሁም የ 5 አመት መሪ እቅድና የ 2023 አመታዊ እቅድ አጽድቋል፡፡ ከአጀንዳዎቹ መካከል ዋናው የ 17ኛ ዙር ስራ አመራር ቦርድ አባላት ምርጫ  ማከናወን ነበር፡፡ በማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የስራ አመራር ቦርዱ  አባላት ቁጥር 9 ሲሆን ከዘጠኙ አንዱ ከተባባሪ አባላት መካከል የሚመረጥ ነው፡፡ ጉባኤው ከተባባሪ አባላት መካከል የሚመረጠውን እስከቀጣዩ የጉባኤ ስብሰባ ክፍት ሆኖ እንዲቆይ ወስኖ ስምንቱን የስራ አመራር ቦርድ አባላት የመተዳደሪያ ደንቡን በጠበቀ መንገድ ሊመርጥ ችሏል፡፡

በዚህም መሰረት አዲሶቹ ተመራጮች

1. አቶ አበራ ረታ – የስራ አመራር ቦርዱ ሰብሳቢና የማህበሩ ፕሬዘዳንት፤

2. አቶ ፋንታሁን መንግስቴ የስራ አመራር ቦርዱ  ም/ሰብሳቢ እና የማህበሩ ም/ፕሬዘዳንት ሲሆኑ

3. ወ/ሪት ቃልኪዳን ሽመልስ (የቦርድ ኣባል)፣

4. ወ/ሮ ሀረገወይን አለነህ (የቦርድ ኣባል)፣ 

5. ወ/ሪት ፍሬህይወት መዝገበ (የቦርድ ኣባል)፣

6. አቶ ሀብቱ ካህሳይ (የቦርድ ኣባል)፣

7. አቶ ካሳሁን አሰፋ  (የቦርድ ኣባል) እና

8. አቶ አንድነት ዘነበ (የቦርድ ኣባል) ሆነዋል።

ፖስተር (በአንግሊዘኛ): 17ኛ ዙር ጠቅላላ ጉባኤ ኣንደኛ መደበኛ ስብሰባ ግንቦት 12 እና 13 , 2013 ዓ.ም ኣዳማ፣ ኢትዮጵያ።
የስብሰባው የመክፈቻ ንግግር በኣቶ ኣየለ ቦጋለ
የጠቅላላ ጉባኤ ኣባላት በስብሰባ ላይ በከፊል

ኣዲስ የተመረጡ የቦርድ ኣባላት።

ኣቶ ኣበራ ረታ (የስራ አመራር ቦርዱ ሰብሳቢና የማህበሩ ፕሬዘዳንት፤)
ኣቶ ፋንታሁን መንግስቴ (የስራ አመራር ቦርዱ ም/ሰብሳቢ እና የማህበሩ ም/ፕሬዘዳንት)
ወ/ሪት ቃልኪዳን ሽመልስ (የቦርድ ኣባል)
ወ/ሮ ሓረገወይን ኣለነህ (የቦርድ ኣባል)
ኣቶ ኣንድነት ዘነበ (የቦርድ ኣባል)
ኣቶ ካሳሁን ኣሰፋ (የቦርድ ኣባል)
ኣቶ ሃብቱ ካሕሳይ (የቦርድ ኣባል)
ወ/ሪት ፍረሂወት መዝገበ (የቦርድ ኣባል)

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የየአካል ጉዳተኞች መብት፤ በአካቶ ትምህርትና በአካል ጉዳተኝነት ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ፡፡

ከክርስቲያን ብላይድ ሚሽን(ሲቢኤም) ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በወላይታ ሶዶ ለሚገኙ ሁለት ት/ቤቶች በኢትዮጲያ አይነ፡ስውራን ብሔራዊ፡ ማህበር፤ አስተባባሪነት  ከመጋቢት 20-22/2015 ዓ.ም ድረስ የቆየ የሁለት ቀን ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ ማህበር ዓለም አቀፍ የብሬል ቀንን በሃገር ኣቀፍ ደረጃ ኣከበረ

5ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የብሬይል ቀን በኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር በአገር አቀፍ ደረጃ በጋራ ለመካተት (TOFI) ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ የTOFI ኮንሰርቲየም አባላት፣ የኣካል ጉዳተኞች ድርጅቶች እና የመንግስት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተከብሯል። እንደ ግንባር ቀደም ድርጅቶች፣ በኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች አደረጃጀት እና የTOFI ፕሮጀክት ENAB እንደ አንድ ተባባሪ አባል እንደመሆናችን መጠን እንደ ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በአገር አቀፍ ደረጃ ዓለም አቀፍ የብሬይል ቀንን በማክበር ግንባር ቀደም ሆነዋል።

የኢትዮጲያ አይነስውራን ብሔራዊ ማህበር የዘንድሮውን አለም ዓቀፍ የአካል ጉዳተኞችን ቀን በተለያዩ ከተሞች በልዩልዪ መርሃ ግብሮች አከበረ፡፡

የኢትዮጲያ አይነስውራን ብሔራዊ ማህበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ31ኛ በኢትዮጲያ ለ30ኛ ጊዜ፤ እየተከበረ ያለውን አለም ዓቀፍ አካል ጉዳተኞች ቀን በአዲስ አበባ፤ በአዳማ፤በወላይታ ሶዶና በባህርዳር ከተሞች በተለያዩ ክንውኖች አክብሮ ውሏል፡፡

Together for Inclusion – TOFI project, Workshop on National Economic Empowerment Advocacy network establishment and Inclusive Economic Empowerment was held from November 24 – 25, 2022 at Yeba Hotel Adama.​

IEE National Advocacy Network is formally established with 37 members drawn from GoE (21 members), TOFI EE partners (5), INGOs(4), OPDs(4), local NGOs( 2), private organizations ( 3) and CBOs (One) at national level. ENAB, in collaboration with TOFI EE partners has taken the initiative to bring key partners to work together in a network form and has accomplished various facilitative and leadership roles at various levels.

ENAB members run on the Grand Ethiopian Run 2022

Members of the association with Yellow tShirt runing.
Two members runing with on accistance at the race.
Members with the big crowd.

On October 15, White Cane Safety Day is observed around the world.

It is celebrated on Oct. 4th 2022 under
” White cane is decisive for blind people free and safe mobility.”

The Inclusive education Thematic area of ENAB conducted the first in-service teachers (INSET) training for the project School found in SNNPR.

As per the TOT training which was conducted in August by Enabling education Network (EENET) trainers, coming from abroad, the first round Inclusive learning Approach (ILA) Module one training was conducted in SNNPR , for Ottona primary School teachers from September 30-October 2/2022 at Woliata soddo town by those principal trainers who were took the ToT training.

የአቅም ግንባታ ስልጠና ለአካል ጉዳተኞች ማኅበራት በድሬዳዋ ከነሓሴ 2-5, 2014 ዓ.ም።

የአካል ጉዳተኞች ድርጅት ተሳታፊዎች፡ ከነሓሴ 2-5, 2014 ዓ.ም።
የአካል ጉዳተኞች ድርጅት ተሳታፊዎች፡ ከነሓሴ 2-5, 2014 ዓ.ም።
የአካል ጉዳተኞች ድርጅት ተሳታፊዎች፡ ከነሓሴ 2-5, 2014 ዓ.ም።

የአቅም ግንባታ ስልጠና ለአካል ጉዳተኞች ማኅበራት በኣዲስ ኣበባ ከሓምሌ 25-27, 2014 ዓ.ም ተሰጠ።​

በኢትዮጵያ የዩ ኤስ ኣይ ዲ ፍትሕ አተወካይ የመክፈቻ ንግግር - ሓምሌ 25 2014 ዓ.ም.
ኣቶ ሰብስቤ ይልማ የኢ.ዓ.ብ.ማ. ሥራ ኣስኪያጅ የመክፈቻ ንግግር። ሓምሌ 25 2014 ዓ.ም.
የአካል ጉዳተኞች ድርጅት ተሳታፊዎች፡ ሓምሌ 25-27 2014 ዓ.ም።
የአካል ጉዳተኞች ድርጅት ተሳታፊዎች፡ ሓምሌ 25-27 2014 ዓ.ም።

ብሄራዊ የአካቶ ትምህርት ጥምረትን ለመፍጠር ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡

በዋናነት አላማውን በባለድርሻዎች መካከል ትብብርን በማጎለበት የአካቶ ትምህርትን ማስፋት እና ማጠናከር ያደረገ ጥምረት ለመመስረት ያቀደ የምክክር ጉባኤ ሃምሌ 19/2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡

About 85 University Graduates with Disability Trained on Pre-Jobs Skill and Job Hunt An integrated Training at Adama, Sodo and Hawassa in Collaboration with Ethiojobs.

ENAB in collaboration with Ethiojobs, has organized a series of trainings on Pre job skill and job search at Adama, Hawassa and Sodo for persons with various disability. The training was conducted for the third round and about 97 graduates with disability were trained who are currently unemployed and graduated over the last 3 years from July 18 – 26, 2022. Specifically, about 45 Blinds, 12 deaf and 28 physically impaired persons are reached in the subsequent trainings.

 

የአቅም ግንባታ ስልጠና ለአካል ጉዳተኞች ማኅበራት በደብረማርቆስ ከ ሓምሌ 11-13, 2014 ዓ.ም ተሰጠ።

የስልጠና ኣስተባባሪዎች እና ኣሰልጣኝ ሓምሌ 5-7, 2014 ዓ.ም ኣዋሳ ከተማ።

ENAB and SOS provide training

ENAB and SOS provide training for education sector partners at provincial and district level on inclusive education.

ENAB and Ethiojobs provide training

ENAB in collaboration with Ethiojobs, has organized a pre job skill development and job search training in two rounds at Addis Ababa for persons with various disability.

Main office

Our office is located at Sidist Kilo area behind Yekatit Hospital near the Addis ababa city administration culture & tourism bureau library archives & information center

Skip to content
https://ethionab.org/