ወላይታ ሶዶ የአይነስውራን ት/ቤት

የኢትዮጵያ አይነስውራን ብሄራዊ ማህበር በስሩ በሚገኘው እና በልዩ ስሙ ኦቶና ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ በሚገኘው ወላይታ ሶዶ ልዩ የአይነስውራን ት/ቤት በኩል በየአመቱ አንድ መቶ ለሚሆኑ ታዳጊዎች ከሙዋለ ህጻናት ጀምሮ እስከ ስድስተኛ ክፍል ድረስ ትምህርት እና ተያያዥ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡{78e627a938b8bc9d24e6dcf680c087280602f5560c28b8cc4d821ce1c28e0389}e1{78e627a938b8bc9d24e6dcf680c087280602f5560c28b8cc4d821ce1c28e0389}8d{78e627a938b8bc9d24e6dcf680c087280602f5560c28b8cc4d821ce1c28e0389}bb

 

Skip to content