ኢናብ ቴክ ክፍል 46 – ፕሮቶን ቪፒኤን
download the episodeበዚህ ክፍል፣
በቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ጃውስ በሰኔ 2023 ቨርዥን ስለጨመራቸው ነገሮች እና ኢንቴል ከ15 አመት በኋላ የፕሮሰሰሮቹ ስም ላይ ለውጥ ሊያደርግ መሆኑን የሚሉትን መረጃዎች እንሰማለን።
በሞባይል ወርልድ ዝግጅት ስለፕሮቶን ቪፒኤን አጠቃቀም እንመለከታለን።
በመሰረታዊ ክፍል፣ ስለጃውስ ልዩ ልዩ ሴቲንጎች እና አንዳንድ ኪቦርድ ሾርትከቶች ከነአጠቃቀማቸው አቀርባለሁ።
የአድማጮች አስተያየትም ተካቷል።
ፖድካስቱን ለመከታተል፣ በቴሌግራም https://t.me/enabtechpod ሰብስክራይብ አድርጉ።
ጥያቄ፣ አስተያየታችሁን 0973034577 ላይ የጽሁ፣ የድምጽ ወይም የቴሌግራም መልእክት በማድረግ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ።
ቴሌግራም ላይ @enabtechpod እና @enabtechbot በመግባት ትችታችሁን ለመላክ እና አድማጮቼን እንዳውቅ ሰርቬይ ልትሞሉልኝ ትችላላችሁ።
በዝግጅቱ የተጠቀሰውን ፕሮቶን ቪፒኤንን እዚህ ያውርዱ።