ኢ.ዓ.ብ.ማ. ከዩ ኤስ ኤ ኣይ ዲ ፍትሕ ጋር በመተባበር

                    በኣካል ጉዳተኞች የሕግ ማእቀፎች፣ የኣካል ጉዳተኞች የመብት እንቅስቃሴ፣እንዲሁም የኣካል ጉዳተኞች የመብት ውትወታና ተግባቦት ዙሪያ የተዘጋጀ የኣቅም ግንባታ ስልጠና ከተለያዩ የኣካል ጉዳተኛ ማሕበራት ለተውጣጡ ኣባላት እና ኣመራሮች ከሓምሌ 5-7 , 2014 ዓ.ም በሃዋሳ ከተማ ተሰጠ። ይህ ስልጠና በሌሎች ከተሞች የሚቀጥል ይሆናል።

 

ማክሰኞ ሓምሌ 5, 2014

ረቡዕ ሓምሌ 6, 2014

ሓሙስ ሓምሌ 7, 2014

Skip to content
https://ethionab.org/