ኢናብ ቴክ ክፍል 35 – ዶት ዎከር

Play
download the episode

በዚህ ክፍል፣

በቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ጂሺዎ በቨርዥን 2023-03-03 ይዟቸው ስለመጣቸው ነገሮች፣ ዊንዶውስ 11 ሞመንት 2 የተሰኘ አዲስ አፕዴት ስለመልቀቁ፣ የካናዳ መንግስት ሰራተኞቹ ቲክቶክ እንዳይጠቀሙ ስለመከልከሉ እና ቀጣዩ ዊንዶውስ ቨርዥን ስለመታወቁ የሚሉትን መረጃዎች እንመለከታለን።
በሞባይል ወርልድ፣ ዶት ወከር ስለተባለው አፕሊኬሽን አስተዋውቃችኋለሁ።
በመሰረታዊ ክፍል፣ ስለዊንዶውስ ኤክስፕሎረር የሚያብራራ ዝግጅት ይዤ ቀርቤያለሁ።
ፖድካስቱን ለመከታተል፣ በቴሌግራም https://t.me/enabtechpod ሰብስክራይብ አድርጉ።
ጥያቄ፣ አስተያየታችሁን 0973034577 ላይ የጽሁ፣ የድምጽ ወይም የቴሌግራም መልእክት በማድረግ ልትልኩልኝ ትችላላችሁ።
ቴሌግራም ላይ @enabtechpod እና @enabtechbot በመግባት ትችታችሁን ለመላክ እና አድማጮቼን እንዳውቅ ሰርቬይ ልትሞሉልኝ ትችላላችሁ።
በዝግጅቱ የተጠቀሰውን ጂሺዎ ትንሹን ከዚህ ወይም ጂሺዎ ትልቁን ከዚህ እና ዶት ዎከርን ን ከዚህ ያውርዱ።

This podcast is powered by Pinecast.

Saturday March 11th, 2023 Podcasts
About admin

Skip to content
https://ethionab.org/